Sale41

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2012 ጢያ
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
ድርጀታችን ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከታክስ ነፃ የገቡና ከ10 ዓመት በላይ ያገለገሉ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌቶችን እንዲሁም ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘ መን ጋዜጣ መጋቢት 2, 3 እና 4 ቀን 2012 ዓ. ም ቁጥሩ ከላይ የተገለጸው የሽያጭ ማስታወቂያ ማውጣቱ የሚታወስ ነው፡፡
ሆኖም በአሁኑ ወቅት በመላው ዓለም እንዲሁም በሀገራችን በተከሰተው የCOVID-19 ወረርሽኝ ምክንያት የሰዎችና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የተገደበ በመሆኑና ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የተሽከርካሪዎችና አሮጌ ጎማ ያለበት ድረስ ሄደው ለማየት ባለመቻላቸው ጨረታውን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘም አስገዳጅ ሆኗል፡፡
በመሆኑም ከመጋቢት 22 ቀን ጀምሮ የ ጨረታ ሰነዱን መሸጥ ያቆምን መሆኑን እያስታወቅን እንደገና የጨረታው ሰነድ መሸጫ፤ እንዲሁም የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ወደ ፊት በጋዜጣ የምናስታውቅ መሆኑ ታውቆ ከዚህ በፊት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ወደፊት በሚካሄደው ጨረታ በገዙት የጨረታ ሰነድ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ከታላቅ አክብሮትና ይቅርታ ጋር እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡- ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ
ገርጂ አንበሳ ጋራዥ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡-0116293350/55/56/57 ፋክስ 0116293346
ፖ. ሳ. ቁ. 3330, አዲስ አበባ
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ
_______________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Tyre and Battery
Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 25፥2012
Deadline :2020-05-02
________________________________
©walia tender
Walia tenders about us
walia tenders
በመላ ሀገሪቱ በጋዜጦች፣ከተለያዩ ብሮድካስቶች፣እንዲሁም ከየተቋማት ድህረገጾች በተጨማሪም በውስጥ ከሚላኩልን ምንጮች ጨረታዎችን በማሰባሰብ
በዌብሳይታችን
በሞባይል አፕሊኬሽን
በቴሌግራም (ዌብሳይታችንን ከቴሌግራም ሳይወጡ እንዲሁም ያለ ኢሜል ና ስልክቁጥር የቴሌግራም ተጠቃሚዎችን በሚመች መልኩ እንዲከታተሉ የተዘጋጀ)
እንዲሁም በኢሜል በቀጥታ
ጨረታዎቹ በወጡበት ቅጽበት ከ አንድ አመት በላይ(አርጂ ገበያ በሚል ስያሜ እና አሁን በቅርቡ ደግሞ ዋልያ ቴንደርስ በሚል ስያሜ) ለደንበኞቻችን በስፋትና በብዙ አማራጭ በማድረስ እንታወቃለን።
ስልክ 0919415260
0942125616
click here to subscribe
ለ 5 ቀናት በነጻ ዋልያ ቴንደርን መሞከር ይፈልጋሉ? እዚህ ተጭነው free ብለው ይጻፉ
Follow us
Telegram channel
Facebook
እጆቻችንን በየሰአቱ በመታጠብ እራሳችንን ና ቤተሰባችንን ብሎም ወገኖቻችንን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንታደግ!!