Sale used 2

Sale used 2


ሶዶ - ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎአድራጎት ድርጅት
Sodo Buee Child and Family Development Charitable Organization
የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ሽያጭ አቅርቦት ጨረታ
ማስታወቂያ - በድጋሚ የወጣ
የሶዶ-ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት በወጣቶች ልማት ዘርፍ ዘመናዊ ባለ 12 ባለ 16 ወይም ባለ 32 ባትራ (Patra/Trays) – 3N 380V/50Hz የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፤ መቁረጫና ማቡኪያ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉና ለሽያጭ ማቅረብ የምትችሉ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።

በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉ::
ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉ::
አሽናፊው የዳቦ መጋገሪያው ማሽን፤ መቁረጫና ማቡኪያ ሻጭ/አቅራቢ ቁሳቁሶቹን በትፈለገው ጊዜ ውስጥ አስረክቦ ካጠናቀቀ በኃላ የአሸነፈሰትን አጠቃላይ ዋጋ ሕጋዊ ደረሰኝ ሰማቅረብ ክፍያውን ይረከባል'ተገቢው የመንግስት ታክስም ተቀናሽ ይሆናል::
ተጫራቹ ይህ ጨረታ ሲጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ የተዘረዘሩትን የዳቦ መጋገሪያው ማሽን ፤ መቁረጫና ማቡኪያ የምትሽጡበትን የአንዱን ዋጋ በድርጅታችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በ7/ሰባት/ ተከታታይ ክፍት የስራ ቀናት ውስጥ በታሸገ ኢንቨሎፕ ቡኢ ከተማ በሚገኘው የድርጅታችን ቅጥር ግቢ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
የጨረታዉ ሳጥን በ7/ ሰባተኛው/ የስራ ቀን 8 ፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል። የጨረታው ሳጥን የሚከፈትዉ ተጫራች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸዉ በተገኙበት የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ7 ኛው ክፍት የስራ ቀን ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ላይ ይሆናል ::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ- ሶዶ ቡኢ የህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-ስደሪጎት ድርጅት %ቡኢ ከተማ ሶዶ ወረዳ' ጉራጌ ዞን ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ-ምዕራብ አቅጣጫ 103ኪ.ሜ በአለም ገና-ቡታጅራ/ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ።

የስልክ ቁጥር፡ 046-8830266 ወይም 0468830265 ወይም 0468830350 ወይም 0468830023


Posted: ሪፖርተር ግንቦት 02 ቀን 2012
Deadline: May 19, 2020


© walia tender

Report Page