Sale tx vic erer farmer 32

Sale tx vic erer farmer 32


ከግንቦት 10 - 17 ልዩ ቅናሽ በሙከራ ጊዜ ላይ ለሚገኙ ደንበኞች በ0919415260 / 0942125616 ይደውሉ በርካታ የክፍያ አማራጮች አዘጋጅተናል! ዋልያ ቴንደር ቲም

ለ2 ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የቢሮ ዕቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጉማ፣ የፅዳት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን የቢሮ ዕቃዎች

የፅህፈት መሳሪያዎች፣
የፅዳት ዕቃ፣
የተለያዩ የመኪና ጐማዎች እና
የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 የሥራ ቀናት ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000761781 ብር 100 / አንድ መቶ/ በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃየተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይችላሉ::
የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ21 ኛው ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎፕ በዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:: ጨረታው ከዚሁ ቀን 8 ፡15 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበአል ቀን ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች በመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 5% በ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለበት፡፡
ዩኒየኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
መረጃ በስልክ ቁጥር፡

0114333758/0114335676 ቢሾፍቱ

ኤረር ያገ/ ኃ/ የተወሰነ/ የህ/ ሥ/ ዩኒያን




Posted:ሪፖርተር ግንቦት 09 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020


© walia tender



Report Page