Sale text lideta 49

Sale text lideta 49


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ቤት በግልጽ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል

ሎት የደንብ ልብሶችን የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን..........2000
ሎት ቋሚ ዕቃዎችን የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን.............2000
ሎት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን... 2000
ሎት ለድጎማ በጀት የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን... 2000
የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ላይ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፡፡

ለጨረታው የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡

የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የዕቃ አቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 50 ( ሃምሳ) በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ስት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10 ኛው ቀን በ8 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 8 ፡30 ሰዓት በት/ቤቱ እስታፍ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ናሙና (sample) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ናሙና የሚያቀርቡ ከሆነ የማናወዳድር መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡
ተጫራቾችን የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ውጪና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ተቀባይነት የለውም፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- ሀገራችን ላይ ካለው ወቅታዊ የኮረና ወረርሽኝ እራስን እና ቤተሰብን መጠበቅ አስፈላጊ ስለሆነ ማንኛውም አካል የምንከተለውን የአስቸኳይ አዋጅ በመከተል እንቅስቃሴ እንድታደርጉ ከወዲሁ በማሳወቅ ከዚያ ውጭ ለሚመጡ ተጫራቾች የማናስተናግድ መሆኑን አሳውቃለሁ፡፡

አድራሻ፡- ከተክለ ሃይማት አደባባይ ወደ ቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ሚወስደው መንገድ ደቀ መሐሪ ሆቴል ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር 011 1118126

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ ዘርዓይ ደረስ የመ/ ደ/ እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 10 ቀን 2012
Deadline: May 28, 2020


© walia tender

Report Page