Sale s1

Sale s1



የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣ባትሪዎችን፣ ባዶ የዘይትና

የአስፋልት በርሜሎችን፣ የተቃጠሉ የሞተር ዘይቶችን፣

ልዩ ልዩ አገልግሎት የሰጡ የተበተኑ የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣

ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪና

የማሽነሪ መለዋወጫዎችን እና አገልግሎት የማይሰጡ

የህትመት ውጤቶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ

አወዳድሮ ለመሽጥ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኮ/ በ/ ወ/ መ/ ግ/ ፕ-01/07/2012

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮንግ በጉንዲ ወንበራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በስሩ ያሉ

የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣
ባትሪዎችን፣
ባዶ የዘይትና የአስፋልት በርሜሎችን፣
የተቃጠሉ የሞተር ዘይቶችን፣
ልዩ ልዩ የተበተኑ የቤትና የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣
ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶችን፣
ያገለገሉ የተሽከርካሪና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን እና
አገልግሎት የማይሰጡ የህትመት ውጤቶችን፣
ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 250 ( ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) በአካ ውንት ቁጥር 1000068992967 ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከመጋቢት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከዋናው መ/ቤት ጉርድ ሾላ ግዥና አቅርቦት ቡድን ቢሮ እና ከባህር ዳር ከተማ ሮያል ፔንሲዮን የጥቅል ሽያጭ ቡድን በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟልቶ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርበው ሲሆን የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡
ተጫራቾች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ፖስታ ሣጥን ቁጥር 2285 ባህር ዳር ገቢ የሚያደርጉበ ት የመጨረሻ ቀን ሚያዝያ 06 ቀን 2012 ዓ. ም እስከ ጠዋት 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ከ 10 በመቶ (10%) ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ቦንድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙ በት ሚያዝያ 06 ቀን 2012 ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ባህር ዳር ሮያል ፔንሲዮን ይከፈታል፡፡
ፕሮጀክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በሚከተለው አድራሻ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ኮንግ በጉንዲ ወንበራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ግዥና አቅርቦት

ቡድን የሞባይል ቁጥር 0912-35 23 93/0911-71 -58 -89

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች

ኮርፓሬሽን ኮ/ በ/ ወ/ መ/ ግ/ ፕሮጀክት





_______________________________
Category : Building Materials, Energy, Transformer/ Motors and Compressors, Furnitures, Office Furniture, Machinery., Machinery Spare Parts, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Vehicle and Spare Parts, Spare Parts Sale and Supply, Tyre and Battery

Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 22 ፥2012
Deadline :2020-04-14

Report Page