Sale other tex et indust1

Sale other tex et indust1

Walia Tender

የሸቀጥ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አምራች እና አከፋፋዮችን አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሸቀጦችን መግዛት ይፈልጋል፡፡

ፓስታና ማካሮኒ ES 1055:2005
የልብስ ሳሙና CES 42-2013
የገላ ሳሙና CES 44-2013
ስፖንጅ ፍራሽ
የቆርቆሮ ሚስማር CES: 2013(ES:95-200)
ብርድ ልብስ

ስለዚህ በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች

በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ደብዳቤ እና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው መሆን ይገባዋል፡፡
ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ምርት የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር ) በመከፈል ቢስ መብራት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ለእያንዳንዱ ምርት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሠረት) ለብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውንና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሠነዶች ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እስከ ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ ፡፡
ጨረታው በተመሳሳይ ሰኔ 18 ቀን 2002 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 0113690791/0113692647/01113692439

www.eide.com.et

በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 25, 2020


© walia tender

Report Page