Sale hawassa wter sewer5

Sale hawassa wter sewer5


ጨረታ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ጽህፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች

የግዥመለያ ቁጥር ግፋ/07/2012

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የጽህፈትና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት የሚፈለጉ የጽህፈትና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች ከዚህ በታች በሰንጠረዝር ቀርቧል ፡ ፡

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-

1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣

የ2012 ዓ.ም የዘመነ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ (የቫት) ተመዝጋቢ የሆነ ፣
የጨረታ ዋስትና ማስያዣ ብር 10,000.00( አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ግዥውን በሚፈፅመው ድርጅት ስም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል። ከተጠየቀው ሲፒኦ ማስያዣ ወጪ የቀረበ ጨረታ ውድቅ ይደረጋል፡፡

3. የተዘጋጀውን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ የማይ መለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ከሃዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥ/ን/አስ/ኬ/ቲ/አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 19 ሦስተኛ ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ ፣

4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንቱን ለመግዛት ሲመረጡ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ኮፒ ይዞ መምጣት አለበት ንግድ ፍቃድ ካልያዙ የጨረታ ዶክመንት አይሸጥም፣

5 የዕቃዎቹ ብዛት ተዘጋጅቶ በሚሸጠው የጨረታ ዶክመንት ላይ በዝርዝር ተገልጿል ፣

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው ፣

7. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀ ምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11.00 ሰዓት ድረስ ሐዋሳ ከ/መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት ግዥ/ን/አስ/ኤ/ቲ/አስተባባሪ በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰዓት እስከ 8 ፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዕለቱ በ8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀዋሳ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን 16 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለ ው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 046 212 1580 /046 22128826

ፖ. ሣ. ቁ 108 አድራሻ ከወልደ አማኑኤል አደባባይ በግራ በኩል ወደ አዲሱ መናኸሪያ በሚወስደው መንገድ 200

ሜትር አስፋልት ፊት ለፊት

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 21 ቀን 2012

Deadline: June 13, 2020


© walia tender

Report Page