Sale elec SSNP EDU1

Sale elec SSNP EDU1


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 32 ደቡብ ክልል ትም/ቢሮ

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2012 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በ8ተኛ ክፍል በጀት

የኢምቦሰር ማሽን ወረቀት በድጋሚ የወጣ
Software Endpoint Security Solution
ለ8ኛ ክፍል ፈተና ማረሚያ ማሽን UPS

ለ8ኛ ክፍል ፈተና ማረሚያ ማሽን HP Laser jet 700 M712 (የፕሪንተር Exing Unit)

ግዥ በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ጨረታው ላይ ስመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች

3 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ያሳደሱ በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ፣ መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

4 ተጫራቾች ትምህርት ቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 30 ሰላሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

5 የፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 102 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6 ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና

ለኢምቦስር ማሽን ወረቀት CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ብር 25,000.00/ሃያ አምስት ሺህ ብር/ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Software Endpoint Security Solution CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ብር 6000.00/ ስድስት ሺህ ብር/ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ለ8ኛ ክፍል ፈተና ማረሚያ ማሽን Ps CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ 2,500.00/ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር/ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ለ8ኛ ክፍል ፈተና ማረሚያ ማሽን PLaser jet 700 72 CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ብር 2500.00/ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር/ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7 ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16 ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ 4 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

8 መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462209637 መጠየቅ ይችላሉ



የደ/ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መንግስት ትምህርት ቢሮ



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 22 ቀን 2012

Deadline: June 19, 2020


© walia tender

Report Page