Sale cater edul1

Sale cater edul1

Walia Tender

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ

የምግብ እህልና ብጣሪ እህል ሽያጭ

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢግሥኮ

ኢምዘደውአዘ/ ግጨ/ ሽO2 ለ/2012

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ አሰላ፣ ሐዋሳ፣ ባህርዳር፣ ኮፈሌ፣ ቻግኒ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚገኘውን የምግብ እህልና ብጣሪ እህል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ መቅረብ የሚችሉ ተጫራቶች ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከ11፡00 ሰዓት በፊት) በዘርፍ ጽ/ቤት ቃሊቲ የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 እና ከላይ በተገለፁት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እየቀረቡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር) በመክ ፈል መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከ በሪያ ከ2% የማያንስ በሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

የጨረታው ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል። ጨረታው ሰኔ 8 ቀን 2012 ዓ. ም በ8 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ ጽ/ቤት እና ከላይ በተጠቀሱት የመጫረቻ ቦታዎች ይከፈታል።

ዘርፉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0116 632193

ፋክስ 0116 630892

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012
Deadline: June 15, 2020


© walia tender

Report Page