Sale bui tex beles sugar1

Sale bui tex beles sugar1


የግልጽ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር በስ/ ግጨ/06/2012

በኢፌዴሪ ስኳር ኮርፖሬሽን የበለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በአማራ ክልል በአዊ ዞን በጃዊ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን፤ ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውሉ

ሎት 1 16 ሞተር ሳይክል፣
ሎት2 የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣
ሎት3 የደንብ ልብስ / ሴፍቲ ጫማ/፣
ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ/
ሎት1፣ በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ/በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች፡-

በመስኩ ህጋዊ የዘመኑ ወይም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ሲሆን፤ ሰነዱን የ ማይመለስ የኢትዮጵያ 50.00 / ሃምሳ/ ብር በጥሬ ገ ንዘብ በመክፈል ባህር ዳር ከተማ ቅ/ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሕንፃ ሁለተኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናቶች ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ጠቅላላ የዕቃዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪ ያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማቅረብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
ሎት 1 ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ እያንዳንዳቸው በሁለት ኮፒ ኦርጅናልና ኮፒ ተብሎ ሰነዶቹ ለየብቻ ተለይተው በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ ታሽገው መቅረብ አለባቸው፡፡
ሎት 2፣ ሎት 3 እና ሎት 4 የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ በሁለት ኮፒ ኦርጅናልና ኮፒ ተብሎ ሰነዶቹ ተለይተው ለየብቻ በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ ታሽገው መቀረብ አለባቸው፡፡
የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ባህር ዳር ከተማ ቅ/ጊዮርጊስ/ ካሬቴድራል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 200 ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታው በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 10 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከ10 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባህር ዳር ከተማ ቅ/ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተ ከርስቲያን ፊት ለፊት በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሕንፃ፣ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 200 የሚከፈት ሲሆን፤ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 2 ፡30 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ፕሮጀከቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው አሸናፊው ያሸነፈውን እቃ በተፈለገ ጊዜና ሰዓት ናሙናነሳምፕል የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
አሽናፊው ድርጅት የአሸነፈውን ዕቃ ማለትም የሞተር ሳይክል ጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ዋና ግቢ ካለው የፕሮጀክቱ መጋዘን ድረስ በራሱ ወጪ አጓጉዞ ማቅረብ አለበት፡፡ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎችን አቅራቢው ድርጅት ባህርዳር ከተማ ማቅረብ አለበት፡፡
ፕሮጀከቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 058 231-17-07 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት

ማስተባበሪያ ጽ/ ቤት



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2012

Deadline: June 9, 2020


© walia tender

Report Page