Sale bui ANRS AGRI

Sale bui ANRS AGRI


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 022/2012

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የግብ/ ግበ/ገጠር ፋይናንስና እትርቦት ዳይሬክቶሬት የበጀት ድጋፍ በክልላችን ባሉ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ዞኖች እና ወረዳዎች በ2012 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል

Shovel/
pickaxe
Geo-membrane
High Density polyethylene pipe
Water pump
Madagascar Bean
Forest Seeds
polythen tube በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ለመወዳደር የሚችሱ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

በዘርፉ እና በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
የቫት ተመዝጋቢነት ሰርቲፊኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
ተጫራቾች በዝርዝር መግለጫ. (Specification) መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡

ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
የሚገዙ የግብዓት ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ( ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት አንድ ብር 109,200.00 ፣ ለሉት ሁለት ብር 145,600.00 ፣ ለሎት ሦስት ብር 40,000.00 ፣ለሎት አራት ብር 8,000.00 ለሎት አምስት ብር 244,800.00 ፣ ለሉት ስድስት ብር 400.00 ፣ለሎት ሰባት ብር 22,954.00 ፣ ለሎት ስምን ት ብር 126,000,00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕ ዛዝ ( ሲፒኦ ) በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፤ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና፣ ጥሬ ገንዘብ ወይም የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማስያዝ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአራት በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ሁለት ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኦርጅናል እንዲሁም ሁለት ቴከኒካል ፋይናንሻል ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ለግብርና ቢሮ የግብርና ግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 18 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ኛው ቀን 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ኛው ቀን 4.00 ሰዓት ድረስ መ/ ቤቱ ወይም ጽ/ ቤት በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፤
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ቢሮ የግብርና ግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 018 በ16 ኛው ቀን 2012 ዓ. ም 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
10. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11. ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በአካል ወይም በፋክስ ቁጥር 0582208771/ በመላክ ፤ በስልክ ቁጥር 0582205849/7048 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡


የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ባህርዳር



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 21 ቀን 2012

Deadline: June 13, 2020


© walia tender

Report Page