Sale bdtex s.c1

Sale bdtex s.c1


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ጨ/ጨ/አ/ማህበር ለክር ማጠንከሪያ አገልግሎት የሚውል ሞዲፊክ ስታርች ብዛቱ 500 ኩንታል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች መጫረት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ዋናው መ/ቤት ወይም አአበባ ማስ/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 150 ( አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በ መግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ መክፈቻው ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ20 /ሃያ/ ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና 21 ኛው ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባህር ዳር ዋናው መ/ ቤት ግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡ በጨረታ መክፈቻው ዕለት የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው ከመከፈት አይታገድም፡፡ የጨረታው መክፈቻ ዕለት የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር ባህር ዳር፡0582200080/0582220661
አዲስ አበባ፡- 01115531381/01115539742


የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አ . ማ



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020


© walia tender

Report Page