Sale 7

የጨረታ ማስታወቂያ
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ሎት 1. ኮምፒውተር
በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይፈልጋል::
ከላይ በሎት 1 በተጠቀሰው ዕቃዎች አግባብነት ያለው ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የጨረታ የምስክር ወረቀት ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ስገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር ወይም በዕቃ አቅራቢዎች የምስክር ወረቀት ያለው የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 /አስር/የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ወይራ ሰፈር ወደ ቤተል መውጫ በስተግራ የማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመገኘት የማይመለስ 50.00/ ሃምሳ ብር/ በመክፈል በዘርፉ ለመሰማራታቸው የሚገልፅ ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣ እስከ 10 ኛው ቀን 11 ፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ 2100.00 / ሁለት ሺ አንድ መቶ ብር/ በየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ስም ሲፒኦ በማዘጋጀት ከጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች እያንዳንዱን ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋ በመግለጽ መሉ አድራሻቸውን ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 የማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
የጨረታ ሰነድ የገዙትን ኦርጅናልና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
ጨረታው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል።
ተጫራቾች አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::
ት/ቤቱ ለግዥው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
ከሎት 1 የተጠቀሱት ዝርዝሮች እንደተጠበቁ ሆኖ ተጫራቾች ለተጫረቱበት ዕቃ ስፔስፊኬሽን ማስገባት ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0113696814
አድራሻ፡- በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ ከተማ ወረዳ 06 የማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ ቤት
የማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት / ቤት
Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 20፥2012
Deadline: May 7, 2020
© walia tender