Sale 38

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ር/ ግ/ ግ/ ፕ-1 /2012
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የርብ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቅን ተከትሎበፕሮጀክቱ የሚገኙ
የተቆራረጡ የአርማታ ብረቶች፣
ቁርጥራጭ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ንቃይቆርቆሮዎች
፣ ባዶ የዘይትና የአስፋልት በርሜሎች ያገለገሉ የተሽከርካ፣ ጎማዎች ፍላፖችና ባትሪዎች
፣ቀለማቸው ያለቀ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ካርትሬጆች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-
ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ እና የተጨማሪእሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስብር 100( አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘውትር በስራ ሰዓት ፕሮጀክቱ በሚገኝበት በርብ ግድብበፋይናንሻል ማኔጅመንት ቡድን በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡
የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን መስፈርቶች አሟልቶ ከፍተኛዋጋ የሚያቀርበው ሲሆን የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው፡፡
ተጫራቾች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በፋይናንሻል ማኔጅመንት ቡድን ቢሮ ገቢየሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ. ም እስከ ጠዋቱ 5 ፡00 ሰዓት ድረስ ብቻነው፡፡
ተጫረቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ዋጋ ሲ ሞሉ ቫትን ጨምረው መሙላት ይኖርባቸዋል ፡
ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ብር 10 በመቶ የጨረታ ማስከበርያ በባንክ በተረጋገጠቼክ(ሲፒኦ) ወይም በባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በኢንሹራንስቦንድ/ በሌላ መልክ የሚቀርብ ማንኛውም ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም/፡፡/
ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ5 ፡30 ፕሮጀክቱ በሚገኘው በርብ ግድብ ፕሮጀክት ቅጥር ግቢ በአስተዳደር ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
. ፕሮጀክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0582310763 ወይም 0912129708 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡ማሣሰቢያ፡- ፕሮጀክቱ የሚገኘው ከአዲስ ዘመን 42 ኪሎ ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ወይም ከደ/ታቦርወደ እብናት 24 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ እንገናኛለን፡፡
የርብ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት
_______________________________
Category : Building Materials, Sale., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Vehicle and Spare Parts, Tyre and Battery
Posted Date : በኩር ሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2012
Deadline :2020-04-08