Sale 37

Sale 37


የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 07/2012

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ

የተለያዩ መኪናዎች፣
ሞተር ሳይክሎችና
ጀነሬተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 21 ቀን 2012 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ ሲሆን፡| ፡

ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደቄራ በሚወስደው መንገድ ጨፌኦሮሚያጽቤትሳይደርስቤተልሔምህንጻከሚገኘው የኤጀንሲው የእቅድ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አንደኛ ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብቻ/ በመክፈል የጨረታሠነዱንመግዛት ይችላሉ:
የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 – 11፡00 ሰዓት ብቻ ነው ::
የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ሚያዚያ 21 ቀን 2012 ዓም ዘወትር በሥራቀናት ከ3፡00-10፡30 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ፤
ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 22 ቀን 2012 ዓ. ም. ከጠዋቱ 4፡30 ድረስ በኤጀንሲው ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው ሚያዚያ 22 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ በ4 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4 ፡45 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 011-1236819 ወይም 011-1-236822 በመደወል ወይም የጨረታ ሠነዱን በማንበብ መረዳት ይቻላል፡፡
የኦሮሚያ መንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ





_______________________________
Category : Energy, Generators, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Motorcycles and Bicycles Sale/ Rent and Purchase


Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 17 ፥2012
Deadline :2020-04-30

Report Page