Sale 35

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎችና የፕሮጀክት መሳሪያዎችን ለመሸጥ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
አድማስቴል ኢማ. ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ/ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ዝርዝር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 30/7/2012 ዓ. ም ድረስ እንዲያስገቡ ይጠይቃል፡፡ ተጫራቾች የእቃውን ዝርዝር ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻችን፡- ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ አጠገብ ሁሴን ህንጻ 4ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 0911214901/0114663475
አድማስቴል አክሲዮን ማኅበር
_______________________________
Category : Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Sale.
Posted Date : አዲስ ዘመን መጋቢት 17 ፥2012
Deadline :2020-04-12