Sale 3

Sale 3


የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ፌደራል መ/ቤቶች ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለማስወገድ በተለያየ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ሆኖም በአሁኑ ወቅት በተከሰተው የወረርሽኝ በሽታ ምክንያት ተራዝሞ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ በተገለጸው ዕለት ከጠዋቱ 4 ፡00 ተዘግቶ 4 ፡15 ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት

ፎቶውን ይመልከቱ

አ ዲስ አበባ

ስልክ ቁጥር 011-154-04-25 ወይም 011-122 37-08/36

የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት



Posted: አዲስ ዘመን ሚያዝያ 17፥2012

Deadline: June 5, 2020



©walia tender

Report Page