SNNPR

SNNPR


የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ለተለያዩ አመራሮች ሹመት ሰጡ በዚህም መሰረት

-------------------------------

1 አቶ ሰማን ሺፋ የደቡብ አመራር አካዳ ዳይሬክተር

2 አቶ ሚልኪያስ እስራኤል የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ፕረጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ

3 ወ/ሮ ፈዲላ አደም ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

4 አቶ ተገኝ ከፍያለው የርዕሰ መስተዳድሩ የገጠር ህዝብ አደረጃጀት አማካሪ

5 አቶ ሱልጣን አሊ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

6 አቶ መሀመድነር ሳሊያ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

7 አቶ የሺዋስ አለሙ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር

8 ወ/ሮ ፍሬሕይወት ደበላ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ቱሪዝም ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

9 አቶ ዳማርሶ ዶና ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

10 አቶ ዘርፉ አጠናፉ የፋይናንስ ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ

11 አቶ ደስታ ዶሌቦ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የኢንፎ/ምርታማነት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

12 አቶ ትንሳኤ ሀነስ የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዳይሬክተር

13 አቶ አማን ኑረዲን የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

14 አቶ ሙባረክ አወል ፕላን ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

15 አቶ መኮንን ጋሶ ፕላን ኮሚሽን አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

16 አቶ አክሊሉ ጡቄላ አርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድገፍ ማስተባበሪያ ቢሮ የልዩ ድጋፍ ዘርፍ ኃላፊ

17 አቶ መልካሙ ዘሮ አርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድገፍ ማስተባበሪያ ቢሮ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

18 ወ/ሮ ብቅርቅነሽ ሻንቆ አርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድገፍ ማስተባበሪያ ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

19 አቶ ታደሰ ዋጄቦ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የፀጥታ መረጃ አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

20 አቶ እያሱ ተረፈ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ እንስሳት ጤና ግብአት አቅርቦት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

21 ዶ/ር አዲሱ ኢዮብ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ እንስሳት ዝርያ ማሻሻያ እና መmኖ ልማት ዘርፍ ም/ቢ/ኃላፊ

22 አቶ መንግስቱ መጃ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

23 አቶ ናኦ ታደለ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ ስራ አስኪያጅ

24 አቶ የማታለም ቸኮል ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዳይሬክተር

25 አቶ ዳዊት ኃይሉ የመንገዶች ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ

26 አቶ ዘብዴዎስ ኤካ መንገዶች ባለስልጣን የአቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ም/ስራ አስኪያጅ

27 አቶ ተመስገን ካሳ የመንገዶች ባለስልጣን ሬጉላቶሪ ምክትል ስራአስኪያጅ

28 አቶ ሙስጠፋ ሀሰን በክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመንግስት ፕሮጀክት ግንባታ ቁጥጥር ዘርፍ ኃላፊ

29 ወ/ሮ ሀንቃሬ ሀሰኔ የመሬት ማኔጅመንት ኤጀንሲ ዳይሬክተር

30 ወ/ሮ አፀደ አይዛ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር

31 ወ/ሮ ኩሪባቸው ታንቱ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ሴቶች ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

32 አቶ ማሙሽ ሁሴን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

33 አቶ መሳፍንት አለማየሁ የመሰረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አማካሪ

34 አቶ ተወልደ ተስፋዬ ገቢዎች ባለስልጣን ገቢ ጥናት ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር

35 አቶ ወንድማገኝ ደግፌ የታክስ አወሳሰን ደንበኞች አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር

36 ወ/ሮ ትዕግስት ሙሉጌታ ገቢዎች ባለስልጣን አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

37 አቶ አስራት አሰፋ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር

38 አቶ ለማ ገ/ሚካኤል ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት ቢሮ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

39 አቶ አባይነህ አቹላ ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት ቢሮ የተቋማት ለውጥና አቅም ግንባታ ም/ቢ/ኃላፊ

40 አቶ አሰፋ ጊንዶ ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

41 አቶ ታከለ ጌታቸው የመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ስራ አስኪያጅ

42 አቶ አክሊሉ ባቡሎ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

43 አቶ ሀብታሙ ታረቀኝ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ተክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

44 አቶ አዱኛ አዛዥ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ሴቶች አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

45 አቶ አማኑኤል መንግስቱ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

46 አቶ ግዛቴ ግጄ የአካባቢ ጥበቃ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር

Report Page