SERVER NEWS

SERVER NEWS

Yoni Sat

🔈 ስለ VIP 1 እና VIP 2 አገልግሎቶች ማብራሪያ

🔹 VIP 2 ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ የያዘ ሙሉ (Premium) ፓኬጅ ነው። የApollo 4 እና Apollo 5 አገልግሎቶችን ያካትታል፣ ወደፊትም የሚጨመሩ ማንኛውም አዳዲስ አገልግሎቶች በሙሉ ይካተታሉ። በተጨማሪም 26°E፣ 36°E፣ 7°E ላይ ያሉ የDStv እና beIN Sports ቻናሎችን በሙሉ ይከፍታል።

🔹 VIP 1 ደግሞ መደበኛ (Normal) ሰርቨር ነው። የApollo 4 እና Apollo 5 አገልግሎቶች አይካተቱበትም። በአጠቃላይ ከቀድሞው African VIP ጋር ተመሳሳይ አይነት ሲሆን፣ ከFuncam እና Forever የተሻለ ሰርቨር ነው፣ እና የተሻለ አገልግሎት ይሰጣል።

🔸 ቀደም ብዬ እንደነገርኳችሁ፣ VIP 1 ላይም 36°E እንዲካተት በተቻለኝ መጠን ከኩባንያው ጋር እየተወያየሁና እየተከራከርኩ እገኛለሁ። ውጤቱ እንደተገኘ ወዲያውኑ አሳውቃችኋለሁ።

📦 የአገልግሎት ጊዜ

VIP 1

  • 1 ወር
  • 3 ወር
  • 6 ወር እና አንድ አመት

VIP 2

  • 3 ወር
  • 1 ዓመት (ለአሁኑ)

💰 የዋጋ ማስታወቂያ

በተለመደው 220501 እና 22100 ብለው የሚጀምሩ ሲሪያል ነምበሮች (ማለትም ከEthioShare እና GShare ወደ Funcam የተቀየሩት) የዋጋ ልዩነት ይኖራቸዋል። በሌላ በኩል የሌሎቹ ሲሪያሎች ዋጋ እንደ ቀድሞው ይቀጥላል።

🏆🇪🇺🇮🇹አዲሱ የእግር ኳስ ሲዝን ለመጀመር ገና 20 ቀናት ያህል ቀርተዋል። ስለዚህ ተረጋጉ፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን እያገኘሁ አሳውቃችኋለሁ።

❓ ያልገባችሁ ነገር ካለ በኮሜንት ጠይቁኝ። በInbox ስትጽፉ ደግሞ በትህትና እንድትጠይቁ እጠይቃለሁ፤ ትህትና ሁልጊዜ ቅድሚያ ይሰጠዋል።

📺Gseek እና 24H Sport እንደ ቀድሞው አገልግሎታቸውን ይቀጥላሉ፤ ለብዙ ተጠቃሚዎችም አሁንም ጥሩ አማራጭ ናቸው።

🏆 Premier League ከመጀመሩ በፊት አሁኑኑ ተዘጋጁ። ሊጉ ከተጀመረ በኋላ በሚፈጠረው መጨናነቅ ሳይቸገሩ፣ እኛም ያለ ግፊት እንድናስተናግዳችሁ አሁን ጊዜያችሁን ተጠቀሙ።

እናመሰግናለን!

Report Page