Remote For All

Remote For All

BEKY JA

​​​​👁አስደሳች ዜና 👁

በ LIFESTAR እና በ GOLDSTAR Logo አዲስ ሪሞት መጥቷል ብዙ ጥቅሞችም አሉት ከነሱ ውስጥ ሁሉንም ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎችን ማዘዝ ይችላል ለምሳሌ፣ LIFESTAR, SONY, LG, SAMSUNG, CORONET, PLANET, MEWE, GALAXY.... ወዘተ በተጨማሪም ገበያ ላይ ያሉ አብዛኞቹን ረሲቨሮች በቀጥታ ምንም ሳታስተካክሉ ሁሉንም Button ማዘዝ ይችላል ለምሳሌ ከታች የተዘረዘሩትን

🍭GOLDSTAR 7600HD

☕GOLDSTAR 7700HD

🍵GOLDSTAR 7800HD

🍶GOLDSTAR 7900HD

🌴LIFESTAR 9200HD SMART

🌼LIFESTAR 9300HD SMART

🌾LIFESTAR 1000HD SMART

🌿LIFESTAR 2000HD SMART

🍄LIFESTAR 3000HD SMART

🌲LIFESTAR 4000HD SMART

🌴LIFESTAR 9200HD GOLD

🌼LIFESTAR 9300HD GOLD

🌾LIFESTAR 1000HD GOLD

🌿LIFESTAR 2000HD GOLD

🍄LIFESTAR 3000HD GOLD

🌲LIFESTAR 4000HD GOLD

🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI

🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI

🌳LIFESTAR 9200HD MINI

🍂LIFESTAR 9300HD MINI

🌴LIFESTAR 9200HD

🌼LIFESTAR 9300HD

🌾LIFESTAR 1000HD

🌿LIFESTAR 2000HD

🍄LIFESTAR 3000HD

🌲LIFESTAR 4000HD

🍂LIFESTAR 1000HD++

🍂LIFESTAR 1000HD++ Platinum

🍁SUPERSTAR 9200HD SMART V8

🍃SUPERSTAR 9300HD SMART V8

🍁SUPERSTAR 9200HD SUPER V8

🍃SUPERSTAR 9300HD SUPER V8

🍁SUPERSTAR 95HD SMART

🍃SUPERSTAR 96HD SMART

🍁SUPERSTAR 97HD SMART

🍃SUPERSTAR 98HS SMART

💐GOLDSTAR 9999HD 4K SDS

🌸GOLDSTAR GS-9000 GHOST

🍀LIFESTAR 1 Million 4K Android

🌹LIFESTAR LS-9595HD 4K

🌻LIFESTAR LS-9090HD mini

🌾LIFESTAR LS-9090HD

🌻LIFESTAR LS-9090 HD Diamond

🌷GOLDSTAR 7200HD

💐GOLDSTAR 7500HD

🌺GOLDSTAR 8600HD

💠GOLDSTAR 8800HD

🌱SUPERSTAR 6565HD Mega

🌼SUPERSTAR 6464HD Mega

🌰LIFESTAR 6060HD SMART

🍂LIFESTAR 8080HD SMART

🌵LIFESTAR 8585HD++

🍓LIFESTAR LS 6 HD

🍏LIFESTAR LS 7 HD

🍉LIFESTAR LS 8 HD

🍒LIFESTAR LS 9 HD

🍠LIFESTAR LS 6060HD

🍉LIFESTAR LS 6060HD GOLD

🎃LIFESTAR LS 8080HD

🍌LIFESTAR LS 6060HD GOLD

🌰RealStar 1010

🥕RealStar 5050

🌶RealStar Series

🌽IBOX 3030

🥔SuperMax F-18HD

🍓SuperMax F-18HD Super tech

🍉SuperMax F-18HD SuperPlus

🎃SuperMax 2350 Super tech

🍆SuperMax 2350 SuperPlus

🍅SuperMax 2425 Super tech

🥜SuperMax 2425 SuperPlus

🍍አብዛኛው Starsat ረሲቨሮችን

🍋አብዛኛው Startruck ረሲቨሮችን ወዘተ ሌሎችንም እዚህ ላይ ያልተፃፉ ረሲቨሮችን ያዛል በአጠቃላይ 80% የሚሆኑ ገበያ ላይ ያሉ ረሲቨሮችን በቀጥታ ያዛል።

አጠቃቀሙን ለማየት ከታች የሚመጣውን የቪዲዮ ሊንክ ይጫኑ

አዲሱ LIFESTAR እና GOLDSTAR ባለኮከቡ All In One Study ሪሞት አጠቃቀም እና እንዴት ማንኛውን ቲቪ እንዲያዝ ማድረግ እንደምትችሉ ላብራራላችሁ

1. ምንም ነገር ሳታስተካክሉ በራሱ ሁሉንም የ LIFESTAR ቲቪዎችን ያዛል

2. የማንኛውንም ቲቪ Code እዚህ ሪሞት ላይ Copy ለማድረግ መጀመርያ የኮከብ በተኑን ለትንሽ ሰከንድ ጫን አድርገን ስንይዝ ሪሞቱ ላይ ያለችው መብራት ደመቅ ብላ መብራት ስትጀምር በሰማያዊ ያለውን የ Power button አንዴ ጫን ስንለው ብልጭ ብልጭ ይላል ይሔ ማለት ኮድ ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ ማለቱ ነው ከዛ ማስገባት የምንፈልገውን የቲቪ ሪሞት Infrared ፊትለፊት ትይዩ አድርገን የሚሰራውን ቲቪ ሪሞት Power Button አንዴ ጫን ስንለው ተማሪው ሪሞት በፍጥነት ብልጭ ብልጭ ብሎ ኮዱን እንደተቀበለ ይነግረናል በተመሳሳይ መንገድ ሌሎቹንም በተኖች Copy አድርገን አጣምረን ከጨረስን በሗላ Save እንዲያደርገው ለትንሽ ሰከንድ ዝም ስንለው መብራቷ ትጠፋለች ከዛ በረሲቨራችሁ ሪሞት ቲቪም ማዘዝ ትችላላችሁ ማለት ነው

3. እንደሚታወቀው ይሔ ሪሞት በራሱ ምንም Setting ሳትነካኩ LIFESTAR ቲቪ በ Default ያዛል ግን ለመሞከር ብላችሁ ሌላ ኮድ ኮፒ ካደረጋችሁ እና ወደድሮው ወይም መጀመርያ ስትገዙት መደነበረበት ኮድ መመለስ ከፈለጋችሁ ሪሞቱ ላይ OK በተን እና ቀዩን Power Button በተመሳሳይ ሰአት ለ 10 ሰከንድ ስትይዙን ላይቷ ብልጭ ብልጭ ትላለች ይሔ ማለት ሪሞቱ ወደ Factory Default ገብቷል ማለት ነው ስትገዙት እንደነበረው ሆኟል ማለት ነው።

4. ይሔንን ሪሞት ላይ ማንኛውንም የቲቪ ሪሞት ኮድ ለመሙላት Universal Remote ኮድ ብትጠቀመሙም ይሰራል

5. አንድ ግዜ ኮድ ከማንኛውም TV ሪሞት ላይ Copy ካደረገ በሗላ ባትሪው ቢወጣም የተቀበለውን ኮድ አይረሳም

ይሔንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ፎቶውን ማሳየት ነው ብዙ ተመሳስለው የተሰሩ ሪሞቶች ሊኖሩ ስለሚችሁ ኦርጅናሉን ለማወቅ ሪሞቱ ላይ ከሗላ QR Code መኖሩን ያረጋግጡ

LIFESTAR
GOLDSTAR
LIFESTAR and GOLDSTAR


GOLDSTAR and LIFESTAR All In One Remote


Report Page