Rapid impact compaction (RIC)
जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ
This type of compaction is called
Impact rolling - also know as Rapid impact compaction (RIC)
As we all know compaction is removal of air from the soil particle for desired engineering property
The significance of RIC is that it densifies shallow, granular soils, using a hydraulic hammer, which repeatedly strikes an impact plate on the ground surface.
Common uses
➪ Increase bearing capacity
➪ Decrease settlement
➪ Mitigates risk of liquefaction
RIC can effectively densify up to 4-5m of soils without excavation, adding water or dewatering. It can also be used for fill compaction, which can place in bulk fill materials and compact it accordingly without adding any water.
Advantages
**Treated granular soils and fills have increased density, friction angle, and stiffness
***Low cost treatment to soils 3-5m in depth
Quick start as no excavation, adding water or dewatering is required
***Enables shallow foundations to be used opposed to deeper more expensive foundation solutions
***Construction can start immediately after work is completed as it leaves a clean site free from debris
Have you seen any project undertaking with such kind of compaction in Ethiopia ?
If you want to watch video :- https://fb.watch/8GhD64gttG/
አፈርን በተለምዶ የምንደመድመው (compact) በውስጡ ያለውን አየር በማውጣት የተሻለ እና ለተፈለገው ለምህንድስና አላማ ለማዋል ነው።
ይህ አይነቱ የመደምደሚያ ዘይቤ ለምን ይጠቅመናል ?
ድንጋያማ እና ጣራማ (granular) የ አፈር አይነቶችን hydraulic hammer ( hydraulic መዶሻ) በመጠቀም በተደጋጋሚ ጫና በማሳረፍ አፈሩ ላይ ከ 4- 5 ሜትር ጥልቀት ያለው አፈር በመጠቅጠቅ ይረዳናል።
ይሄ አይነቱ የመደምደም ዘይቤ ሚረዳን አፈር ሳንቆፍር በላዩ ላይ በመደብደብ እና ጫና በማሳረፍ የተፈለገውን የ አፈር የ ምህንድስና ባህሪ( engineering property) ልናገኝ እንችላለን። በዚህ ዘይቤ አፈር ስንጠቀጥቅ ውሀ እያርከፈከፍን አፈሩን እያረጠብን እንደ conventional compaction መጠቅጠቅ እንችላለን ውሀ ሳናርከፈክፍም መጠቅጠቅ እንችላለን።
የዚህ አይነቱ compaction ጠቀሜታዎች
*** ጠርጣራማ የ አፈር አይነቶችን ለመደምደም፣ angel of internal friction/ angel of repose (Φ) ለመጨመር
**** ቁፋሮ ስለማያስፈልገው ወጪ ቆጣቢ ነው ደግሞም ጉልበት ቆጣቢ ነው።
**** በዚህ አይነቱ ዘይቤ ከደመደምን እና ከጠቀጠቅን በኋላ ወደ ቀጣዩ ስራ ያለ ተጨማሪ ስራ መሸጋገር እንችላለን
ቪዲዮ መመልከት ከፈለጋችሁ :- https://fb.watch/8GhD64gttG/
በሀገራችን ይሄን አይነቱ compaction ዘይቤ ሲደረግ አይታችኋል ?
#compaction #excavation #Rapid #compaction #impact #roller
Telegram:- https://t.me/ETCONp
Our digital library bot:- https://t.me/ETCONpDigitalLibrary_Bot