Print used sale sla tmemad1

Print used sale sla tmemad1


የህትመት ጥሬ ዕቃዎችና ተረፈ ምርቶች
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የተለያዩ የህትመት ጥሬ ዕቃዎችና ተረፈ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች የተዘጋጀውን ጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200,00 በመከፈል ገዝተው ዝርዝሩን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000.00 ( አስር ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በመግዛት ንብረቶቹ በሚገኙበት ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው የድርጅቱ ግቢና በዋናው መ/ቤት በመገኘት የዕቃዎቹን ይዞታ ማየት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ10 ኛው ቀን ከረፋዱ 4 ፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4 ፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡: ነገር ግን የጨረታው መክፈቻ ቀን ዝግ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የድርጅቱ አድራሻ፡- አ/አ/ ቦሌ ክ/ከ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሆሊሲቲ ህንፃ ጎን በFOA እና በILRI ድርጅቶች መካከል 100 ሜትር ወረድ ብሎ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ ዘወትር በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር፡- 011-6-45-81-11 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና

ማከፋፈያ ድርጅት


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020


© walia tender

Report Page