Print SSNP 4

Print SSNP 4


የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ብ/ብህ/ክ/መንግስት ም/ር ቤት የ2013 በጀት አመት አጀንዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መሣተፍ ይችላሉ፡፡

ተጫራቶች በዚሁ የንግድ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
በገቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት፤ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
ተጫራቶች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት አለባቸው፡፡
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
የጨረታ ሰነዱንም በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ጨረታው በ11 ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡30 እስከ 6 ፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡
ጨረታው በዚሁ እለት ከሰዓት በ8:30 ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስምከር ቤቱ በግዥ ክፍል ውስጥ ይከፈታል ::
የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በጽሑፍ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ 03 የስራ ቀናት ውስጥ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 5% የኢንሹራንሽ ጋራንቲ በማስያዝ ከምክር ቤቱ ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ውሉን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ባይፈርም የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
ምክር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0462127632
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 4, 2020


© walia tender

Report Page