Print EDB1

Print EDB1

Walia Tender

            ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር - RE-BID-DBE/NCB/PM/003/2015/29

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለ2012 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመትና ማስታወቂያ ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1.ተጫራቾች ከጨረታው የመልስ ጋር የሚክተሉትን ተጨማሪ ሰነዶችን ያቀርባሉ፡

በዘርፉ የታደሰን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ
ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN/
የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ወስጥ ገቢ ባለስልጣን ወያም ገዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዴታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልፅ የፅሁፍማስረጃ (ጊዜው ያላለፈበት መሆን ይኖርባታል)
የተ.እ.ታክስ /VAT/ ሰርተፊኬት
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የሉቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት
የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫሪቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት
የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ህጋዊ ከሆነ ባንክ
2 ተጫራቶች የዕቃዎቹን ዝርዝር/ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ማይመስስ ብር 100,00/ ብር እንድ መቶ/ ታወር አንድ በባንኩ እግረኛ መግቢያ 1ኛ ፎቅ ባለው ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ክፍያውን ፈጽመው በባንኩ ታወር ሁለት 5ኛ ፎቅ ከግዥ በደ'ን መብት አለባቸው።

3.የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች መሸጥ የሚጀምረው ግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ነው።

4 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተራ ቁጥር 6 ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ድረስ በባንኩ ታወር ሁለት መግቢያ ላይ ዘር በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ኦሪጂናል እና ኮፒ ስተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው።

5 ለህትመትና ማስታወቂያ ቁሳቁሶች ግዥ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6 ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ. ም. ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓም. ከጠዋቱ 4 ፡05 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

7. እሸናፊው ተጫራች ባቀረበው ናሙና ጥራት መሠረት የህትመትና ማስታወቂያ ቁሳቁሶቹን ገቢ ካላደረገ ባንኩ ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ በመሆኑ ተጫራቾች ይህንን ከግንዛቤ አስገብተው ናሙናዎችን ከጨረታ መከፈቻ ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. የጨረታ ሰነዱ ቋንቋ አማርኛ ነው።

ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ታወር ሁለት 5ኛ ፎቅ በሚገኘው የንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የዕቃና አገልግሎት ግዥ ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም
በስልክ ቁጥር:- 0115 5111,88/89 የውስጥ መስመር 805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: July 22, 2020


© walia tender

Report Page