Print 1 omo micro fin12

Print 1 omo micro fin12


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ህትመቶችን ማሳተም ይፈልጋሉ፡፡

የቁጠባ ሌጀር (Sving card)..400,000
የደንበኛ ብድርና ቁጠባ ደብተር (Clinet passbook) ...30,000
የቁጠባ ደብተር (peresonal passbook)..80,000
ወለድ አልባ የቁጠባ ሌጀር ...25,000 ብዛት በቁጥር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች፦

ከላይ በተጠቀሱት ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT) ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
በፋይናንስ መሥሪያ ቤቶች በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበና የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀ ሰነድ መግዛት የሚችል ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ የሚችሉ ስለሆነ ሰነዱን ከተቋሙ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ዋናና ኮፒ ለየብቻ በሁለት በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርጐ ዋናና ኮፒ ብለው በአንድ እናት ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻቀን ይህ ማስታቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ
እ ስከ 15 ኛው ቀን ከቀኑ 6 ሰዓት በፊት ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታው በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 6 ፡00 ታሽጐ በ8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በግ/ ን/ ጠ/ አገ/ ዳይሬክቶሬት 2 ኛ ፎቅ ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም 5 ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይሆናል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ CPO ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት በተፈለው ጊዜና ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ እስከ ዋና መ/ቤት ድረስ ማቅረብና ማስረከብ ይኖርበታል። በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ /ጉ/አቅራቢ/ዎች/ ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር 046 212 52 14 ዘወትር በሥራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተቋሙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የተቋሙ አድራሻ፡- ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢማ፡፡
አድራሻ፡- ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሞቢል በሚወስደው መንገድ ከጠቅላይ ፍ/ቤት አለፍ ብሎ፡፡ሀዋሳ

የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም  አ. ማ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012

Deadline: June 7, 2020


© walia tender

Report Page