Pr tex fur sale bui sedemuja3

Pr tex fur sale bui sedemuja3


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2012 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ በየምድቦቹ ማለትም፡-

ምድብ 1 የፅህፈት መሣሪያዎች
ምድብ 2 ህትመት
ምድብ 3 የፅዳት እቃዎች ምድብ
ኤሌክትሮኒክስ ምድብ
ፈርኒቸር ምድብ
ቦርሣ
ምድብ 7 የመኪና ጎማ
ምድብ 8 የደንብ ልብስ
ምድብ 9 የውሃ እቃ ምድብ
የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን፡-

በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና በጀርባ ኮፒ የሆነ ያላቸው፣
የግብር ከፋይ መለያ ቲን ያላቸው፣
የሚያቀርቡት እቃ ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ሙሉ አድራሻቸውን በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ማህተም መምታት አለባቸው፡፡
የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
የጨረታ ሰነዱን ሰ/ሙ/ወ/ግ/ኢት/ጽ/ቤት ዋና ገንዘብ ያዥ የማይመለስ ብር 50 ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈ ል ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ/1 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ፡00 ይዘጋና በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰ/ ሙ/ ወ/ ገ/ ኢት/ ጽ/ ቤት ግ/ ን/ አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 በ16 ኛው ቀን 3 ፡30 ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ባይገኝ የጨረታውን መከፈት የማያስተጓጉለው ከመሆኑም በተጨማሪ በጨረታ ሂደቱ ለተላለፉ ውሣኔዎች ተገዥ ይሆናሉ፡፡
አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃዎች በየፑሉ ማድረስ የሚችል መሆን አለበት፡፡
ከጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም፡፡
ጨረታው የሚዘጋበት የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ዋጋ ነው፡፡
በማስታወቂያ ያልተገለጹ ካሉ በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡
ምድቡ ውስጥ የአንዱን እቃ ዋጋ ካል ሞሉ ከውድድር ውጭ ይደረጋሉ ፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ሰ/ሙ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 140 1076 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
የሰዴ ሙጃ ወረዳ ገ/ ኢ/ ል/ ት/ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2012

Deadline: June 8, 2020


© walia tender

Report Page