Pr 64

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU-AEU/NCB/024/2012
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎትከዚህ በታች የተገለፀውን የሰራተኞች መታወቂያ፣ ባጅ ፣ ስታተስ ፕሌትና የቢሮ መገለጫዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ ጨረታ ሳይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾ
የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው ፣
የጨረታ ሰነዱን ከሚያዝያ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብ ር 320.00 / ሶስት መቶ ሃያ ብር/ በመከፈል ሙግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር ለሎት 1 ብር 26,000.00 ( ሃያ ስድስት ሺ ብር) ለሎት 2 ብር 33,500.00 ( ሰላሳ ሶስት ሺ አምስት መቶ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀበሌ 16 ኖክ ነዳጅ ማደያ ወይም ኒያላ ሞተርስ ፊት ለፊት ሀቂ ቃ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ009 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
ጨረታው ሚያዝያ 30 ቀን 2012 ዓም 8 ፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8 ፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በ ስልክ ቁጥር 058 2207469/058 320-1957 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሱት
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ
አገልግሎት
Posted date:አዲስ ዘመን ሚያዝያ 13
Dead line:May 8/2020
back