Other mekele hayder12

Other mekele hayder12


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር C ዘS/ACSH/06/2012

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣
የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርቲፍኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበ፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ፣
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ፣
ላለማጭበርበር በድርጅቱ ስም ቃለመሀላ ማቅረብ የሚችል፣

ማንኛውም ተጫራች የማይመ ለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀ የጨረታ ሰ ነድ መውሰድ ይችላል፡፡

ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል፡፡

ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀ ን ጀምሮ በ21 ኛዉ ቀን ጠዋት 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4 ፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። በ21 ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር

ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሲያሲዝድ ሆስፒታል


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 09 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020


© walia tender

Report Page