OT ስኪልማርት የትምህርት ልማ
Walia Tenderስኪልማርት የትምህርት ልማት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ
ስኪልማርት የትምህርት ልማት እክሲዮን ማህበር በኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ህጋዊ ሰውነት ያገኘ አከሲዮን ማህበር ሲሆን ተቋሞችን በዋናነት በትምህርት ዘርፍ በመሰማራት ከኬጂ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ ጥራትን በማስጠበቅ ትምህርት ለመስጠት የተመሰረተ ተቋም ነው፡፡ በዚህም ግብረገብ ያለው፣ ለሀገር የሚጠቅም ትውልድ ለማፍራት በማለም ረጅም ዓመት በዩኒቨርሲቲ የማስተማር ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰረተ ነው። ወደፊትም በተለያዩ ሀገራዊ የኢንቨስትመንት ሥራዎች የሚሳተፍ ይሆናል። የተቋሙን የገንዘብ አቅም በማሳደግ ዓላማውን ዕውን ለማድረግ አክሲዮን በመሸጥ ላይ ይገኛል።
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1000 ብር ሲሆን መግዛት የሚቻለው መደበኛ ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 10 (10,000 ብር) ነው። ከዚህ በተጨማሪ የመስራችነት ጥቅም የሚያስገኘው ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን:
- እስከ መሰከረም 20 ድረስ 50 (50,000 ብር ) ሲሆን
- ከ መስከረም 20- ከጥቅምት 1 አንድ መቶ (100,000 ብር) እንዲሁም
- ከጥቅምት2በኋላ 200 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ይሆናል። መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ነው።
አክሲዮን መግዛት ለአባላቱ ከሚያስገኘው ዳጎስ ያለ ትርፍ እና ቅድሚያ የስራ እድል ለአባላቱ ከመስጠት በተጨማሪ መማር ለሚፈልጉ አባላት ወይም ለልጆቻቸው ከፍተኛ የትምህርት ቅናሽ የሚመቻች ይሆናል።
አክሲዮኑ በገበያ ላይ የሚቆየው እስከ ህዳር 30/2013 ድረስ ብቻ ነው።
“የትምህርት ጥራት እና የልጆቻችን ስብዕና የሚገነባበት ተቋም”
አድራሻ:
አዲስአበባ: አራት ኪሎ ከኣራዳ ክፍለከተማ ፊትለፊት ኤልሲ
ህንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 303
ስልክ 0911771525, 09117857607
ባህርዳር: ጭልፊት ህንፃ አንደኛ ፎቅ, ስልክ: 0913054855
ስኪልማርት ትምህርት ልማት አክሲዮን ማህበር
__________________
Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013
Deadline:ህዳር 30/2013
__________________
© walia tender