Catholic Web New Year Updates 2016 E.C

Catholic Web New Year Updates 2016 E.C

Catholic Web

እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችሁ ውድ የ CATHOLIC WEB ቤተሰቦች፡፡

ብሩህ አመት እንዲሆንልዎ መልካም ምኞታችን ነው

catholic web በ2016 የመጀመሪያ ዙር የመረጃ እድሳት አድርጓል፡፡ የተሻሻሉ መረጃዎችን አንድ በአንድ ከታች ተዘርዝረዋል፡፡


1, በአማርኛ ገጽ ፊትለፊት ላይ አዲስ የተጨመረ አዲስ button አለ "የቁምስናዎች መረጃ" በዚህ ገጽ ላይ የተመዘገቡ ቁምስናዎችን መረጃ እንዲሁም Google Location ማግኘት ይችላሉ፡፡

There is a new button added on the front of the Amharic page, "parish's Information" On this page, you can find the information of registered parishs as well as Google Location of them.‌‌


2, በስብከት ገጽ ላይ አዳዲስ ስብከቶች ተጨምረዋል ሄደው ይጎብኙ

On amharic page New sermons have been added to the sermon page. Go and visit‌‌


3, በቅዱሳን ታሪክ ገጽ ላይ አዳዲስ መረጃዎች ተጨምረዋል ሄደው ይጎብኙ

On amharic page New information has been added to the Saints' History page. Go and visit‌‌


4, በቅድስት ፋውስቲና ገጽ ላይ አዳዲስ መረጃዎች ተጨምረዋል ሄደው ይጎብኙ‌‌፡፡

New information has been added to the St. Faustina page. Go and visit‌‌


5, በenglish ገጽ ላይ አዳዲስ መረጃዎች ተጨምረዋል ሄደው ይጎብኙ (በተለይም books በሚለው ገጽ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል)‌‌

New information has been added to the English page. Go and visit (especially the books page has been updated).‌‌


6, ወላይትኛ ገጽ ላይ አዳዲስ መረጃዎች ተጨምረዋል ሄደው ይጎብኙ‌‌

New information has been added to the welaytigna's page. Go and visit‌‌


Minor Updates / ጥቃቅን ለውጥ የተደረገባቸው

✔ ፓፓ ፍራንሲስ button

✔ የመዝሙር አልበሞች

✔ የመዝሙር ቪዲዮ

✔ ጸሎት

.......


የማይሰሩ እና ችግር ያለባቸው በተኖች ተስተካክለዋል፡፡

- Bug fixes

- All data reloaded

Report Page