Nbe treas 2

Nbe treas 2


የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 845
ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 4,765,000,000.00
ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ግንቦት 12 ቀን 2012 ዓ,ም
የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡

6.ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡

8.የጨረታ ማመልከቻ ማ ቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ግንቦት 11 ቀን 2012 ዓ. ም

9.የጨ ረታ ውጤት ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ. ም ይገለጻል፡፡

10.ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡



የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 08 ቀን 2012

Deadline: June 21, 2020


© walia tender

Report Page