Maraki media

Maraki media

BekyJa

ማራኪ ሚዲያ በቤኪጃ የተሰራ የሞባይል አፕሊኬሽን ሲሆን ስልካችሁ ላይ ከጫናችሁት በሗላ የተለያዩ ጥቅሞችን ታገኛላችሁ ለምሳሌ እኛ ሀገር (ኢትዮጲያ ውስጥ) የሚገኙ አብዛኞቹን የራዲዮ ጥሮግራሞችን በስልካችሁ በቀጥታ ማዳመጥ ትችላላችሁ ሌላው ደግሞ በ Forever እና በ Funcam ሰርቨር የሚከፈቱ አለም ላይ ያሉ ሳተላይቶችን Live አሁን ላይ የሚከፍታቸውን ቻናሎች ዝርዝሮች ያሳያችሗል ይሔም ማለት የትኛው ሳተላይት ላይ የትኛው ጠቃሚ IKS የሚከፍታቸው ቻናሎች እንዳሉ በቀጥታ ማየት ያስችላችሗል በተጨማሪም ወደፊት አዳዲስ ነገሮች የሚካተቱበት Application ነው ነፃ ስለሆነ ጭናችሁ ብትሞክሩት ትጠቀማላችሁ አፕሊኬሽኑን ለማግኘት ቀጣይ የሚመጣውን Download በተን ተጫኑ እናመሰግናለን።



Report Page