Lease tulu bolo1

Lease tulu bolo1


የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ዙር፡- 1ኛ

የጨረታ አይነት፡ መደበኛ

በቱሉ ቦሎ ከተማ የከተማ መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በኪራይ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 221/2004 አንቀጽ አንድ ከፊደል ሀ-ረ መሠረት ለንግድና ኢንቨስትመንት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቶች የቦታውን ዝርዝር መረጃና የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400 ( አራት መቶ ብር) ለቱሉ ቦሎ ማዘጋጃ ቤት በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000008161047 ገቢ በማድረግ ከቱሉ ቦሎ መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በስራ ሰአት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለጨረታ የተዘጋጁ ቦታዎች

የ ጨረታው ሰነድ ሽያጭ የሚጠናቀቀውም ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ 15 ( አስራ አምስት) የስራ ቀናት ከቀኑ 11:00/ አስራ አንድ ሰአት/ ብቻ ይሆናል።

የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚሆነው የሰነድ ሽያጭ በተጠናቀቀበት ቀን ከቀኑ 9 ፡00 ( ዘጠኝ ሰአት እስከ 11 ፡30 ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት የጨረታ ሰነድ ገቢ ሆኖ በማግስቱ ከጠዋቱ 2 ፡30 ሰአት ይሆናል

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ሲገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብት አለው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0113420633/0113420009

በቱሉ ቦሎ ከተማ የከተማ መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ጽ/ ቤት
ቱሉ ቦሎ


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 22 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020


© walia tender

Report Page