Lease mota2

Lease mota2


ለ2 ኛ ጊዜ የወጣ የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

የሞጣ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለመኖሪያና ንግድ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል::

በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 250 ብር በመክፈል ሞጣ ከተማ አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11 ፡00 ብቻ መግዛት የ ምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን::
የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ብቻ ይሆናል::
የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 11 ፡00 ብ ቻ ይሆናል::
ቦታውን መጐብኘት ለሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም በውስጥ ማስታወቂያ የምናሣውቅ ይሆናል::


ስለጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይቻላሉ::

ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ፡00 በከተማ አስተዳደሩ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል:: 11 ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል::

በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚመለሰው የጨረታ አሸናፊው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ይሆናል::
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናና የተጫረቱበትን የቦታ ስፋት በቦታው የመነሻ ዋጋ በማባዛት የሚገኘውን ውጤት ከ10 በመቶ ያላነሰ በዝግ አካውንት በማስገባት በባንክ የተመሰከረለት/ሲፒኦ/ ሰነድ ከዋጋ እና ከሃሣብ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል::

*ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


ስለጨረታው ዝር ዝር መረጃ 058 6612040/0586611440 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::


የሞጣ ከተማ አስ/ ከ/ ል/ ቤ/ ኮን/ አገ/ ጽ/ ቤት



Posted: በኩር ግንቦት 17 ቀን 2012

Deadline: June 3, 2020


© walia tender

Report Page