Lease gurage cheha1

Lease gurage cheha1


ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ሽያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ


በደ/ብ/ብ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በደቡብ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ ከተማ ታቦር ከተማ ልዩ ስመ ፉራ ከሚባለው አካባቢ 20x20 ካሬ ሜ የሆነው ኮንቴነር ያለው አጠቃላይ የመሬቱ ስፋት 5,000 ካሬ ሜትር የሆነ ቦታ ሙሉ በሙሉ በቦለኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አጠቃላይ ካሜ የመነሻ ዋጋ 75 ሚሊየን ብር ይሆናል።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጉራጌ ዞን ፋ/ኢ/ል መምሪያ ቡታጅራ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት እና ደ/ብ/ብ/ክ/መንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ፤
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 30/ ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል እስከዚያ ድረስ የጨረታ ዶክመንታችሁን ቸሀ ወረዳ ፋ/ ኢ/ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ማስገባት ይኖርባችኋል። ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ስምንት ሰዓት/ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ እለት ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት / ስምንት ተኩል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት የሚያግድ የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል፣ ቅዳሜና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል።
ተጫራቶች ጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ አጠቃላይ የምትወዳደሩበት 1/4 ማስያዝ አለባቸው።
ተጫራቾች

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011-331-0812 -011-331-0093


በደ/ ብ/ ብ/ ህ/ ክ/ መ/ በጉራጌ ዞን አስተዳደር

ቸሀ ወረዳ ፋ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2012
Deadline: June 27, 2020


© walia tender

Report Page