Lease gasha microfin1

Lease gasha microfin1


የጨረታ ማስታወቂያ

ጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አማ ለወ/ሮ ሀና ታደለ መልካ እና ለወ/ሮ መቅደስ ብርሃኑ ተመስገን ለሆኑት ተበዳሪዎች ከማይክሮ ፋይናንሱ በብድር በወሰዱት እና ወቅቱን ጠብቀው ተመላሽ ባላረጉት ገንዘብ በዋስትና የተያዘው የወ/ሮ ሂምዲያ አማን በግንባታ ላይ ያለው የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 626/2021 አንቀዕ 28 በዘለቄታው የተረከብነውን የመያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዝርዝር ሁኔታዎችን በማሟላት መጫረት ይችላል፡፡

ማሳሰቢያ፡

ንብረቱ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የንብረቱን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ በአጫራቹ ድርጅት በእለቱ በጨረታ ቦታ የሚያዝ ይሆናል፡፡

ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሽነፈበትን ቀሪውን ገንዘብ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ባይከፍል ለጫረታው ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡

የጨረታው አሸናፊ ያስያዘው ገንዘብ በግዥው ዋጋ ላይ ሲታሰብለት ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
ጨረታው የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ስለሆነ ከ4 ሰዓት በፊት ቀድመው መመዝገብ ይኖርበታል፡፡

ማይክሮ ፋይናንሱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጫረታው ኣይገደድም ጫረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ጨረታው የሚካሄድበት ንብረት ወይም ቤት ማየት ለሚፈልግ ተጫራች ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ. ም ከጠዋቱ 3 ፡30 እስከ 5 ፡00 ሰዓት በሱሉልታ ከተማ መሬት አስተዳደር በመገኘት የምናሳይ ይሆናል፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0911-01-16-41 ፤0913-39-73-65

ጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ. ማ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: June 29, 2020


© walia tender

Report Page