Lease dejen 2

Lease dejen 2


የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ በወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በ አየር ላይ የሚውል ሲሆን የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መመልከትይቻላል፡፡ መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የደጀን ከተማ አስ/ ከ/ ል/ ቤ/ ኮ/ አገ/ ጽ/ ቤት




Posted: በኩር ግንቦት 10 ቀን 2012
Deadline: May 29, 2020


© walia tender

Report Page