Lease 02

Lease 02


የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የእን/ከተ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ዝግጅት ያጠናቀቅንበመሆኑ ከንቲባ ኮሚቴው በቀን 01/07/2012 ዓ/ም ባካሄደው ስብሰባ የከተማ ቦታበሊዝ ስለማስተላለፍ በወጣው መመሪያ መሠረት በበጀት ዓመቱ በተያዘው እቅድመሠረት ለ2ኛ ጊዜ በጨረታ የሚወጡ ቦታዎችን እን/ከተ/አስ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት በተለያየዘርፍ ለይቶ ያቀረባቸውን ቦታዎችን ማለትም ለመኖሪያ ቤት መስሪያ የሚውል 32 ባዶቦታ ለድርጅት ቤት መስሪያ የሚውል 4 ባዶ ቦታ ለወፍጮ ቤት የሚውል 2 ባዶ ቦታ /መጋዝን/አገልግሎት የሚውል 2 ባዶ ቦታ እና ለመዋለ ህፃናት ት/ቤት መስሪያ የሚውል1 ባዶ ቦታ በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾችይህ የሊዝ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየርላይ ይቆያል፡፡ የመዝጊያው ቀን በ10 ኛው ቀን 11 ፡30 ይሆናል፡፡ ስለጨረታው ዝርዝርመረጃ እንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡

የእንጅባራ ከ/ አስ/ ከ/ ል/ ቤ/ ኮ/ አገ/ ጽ/ ቤት



_______________________________
Category : Land and Lease

Posted Date : በኩር ሰኞ መጋቢት 14 ቀን 2012
Deadline :2020-04-01

Report Page