Land lease 10

Land lease 10



የ 16 ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ዙር አስራ አምስተኛ /16ኛ ዙር
የጨረታው ዓይነት መደበኛ
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለመኖሪያ፣ ለሆቴል እና ማህበራዊ አገልግሎቶች ወዘተ ... የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ10 የሥራ ቀናት በኋላ ከ21/07/2012 ዓ.ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ለመኖሪያ፣ ብር 300 ለንግድ በመክፈል ከሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በሥራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የጨረታ ሰነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ከመጋቢት 21/07/2012 ዓ . ም እስከ መጋቢት 02/08/2012 ዓ . ም በ 5 ፡ 30 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ከመጋቢት 21/07/2012 ዓ . ም እስከ መጋቢት 02/08/2012 ዓ . ም ከቀኑ 11 ፡ 30 ሰዓት ይሆናል፡፡
ጨረታው የሚዘጋው/ የሚታሸገው መጋቢት ወር ዓርብ ቀን 02/08/2012 ዓ . ም ከቀኑ 11 ፡ 30 ሰዓት ይሆናል፡፡
ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው የንግድና የመኖሪያ ቦታ ሰኞ መጋቢት 05/08/2012 ዓ . ም እስከ 07/08/2012 ዓ . ም ከዋቱ ከ 2 ፡ 30 ሰዓት ጀምሮ ነው፡፡
ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ 08/07/2012 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ፤ ከመሥሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሠሌዳ እና ከስቁ 0465513684 ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
16 ኛው ዙር የቦታው ዝርዝር መግለጫ (Profile)

1


1.1
1.2
2
2.1
2.2
3
3.1
3.2
4
4.1
4.2

በደቡብ ብ / ብ / ሕ / ክ / መ በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤት







_______________________________
Category : Land and Lease, Sale.

Posted Date : አዲስ ዘመን  መጋቢት 12 ቀን 2012
Deadline :2020-04-10


Related tenders..

Report Page