Lab other SSNP18

Lab other SSNP18


በድጋሚ የወጣ ፈሳሽ ናይትሮጂን ማምረቻ ማሽን
ጥገናና መለዋወጫ ግዥ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 109/12

የደቡብ ክልል እንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ ለሚዛን ለወላይታ ለሀዋሳ የፈሳሽ ናይትሮጂን ማምረቻ ማሽን ጥገናና መለዋወጫ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ተጫራቶች በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸውን የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው
ተጫራቶች ለመጫረት የሚያቀርቡት 20,000 ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፣

ተጫራቶች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቶች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን) ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር100 በ መክፈል ከቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት

ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን ኦርጅናልና አንድ አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሸግና ሲፒኦ በቴክኒካል ኦርጅናል ዶክሜንት ውስጥ በመክተትና አጠቃላዩን በአንድ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

የጨረታውን ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 10 ፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 10 ፡05 ሰዓት ተጫራቶች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ፋይ ንብአስ/ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡ ነ ገር ግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመክፈቱ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል፡፡ ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

***ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ አለፍ እንዳሉ ወደ ስላሴ መሄጃ መንገድ ላይ ይገኛል ***

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር፡-0462121716

በደቡብ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ ሀዋሳ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 22 ቀን 2012

Deadline: June 13, 2020


© walia tender

Report Page