Lab & chem ECAFCO1

Lab & chem ECAFCO1

Walia Tender

ለቺፑድ ምርት የሚውል ዩሪያ
ፎርማልዲሃይድ ሬዚን ፓውደር ለ መግዛት
የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 005/2012

ኢካፍኮ አ. ማ. 300 ቶን ዩሪያ ፎርማልዲሃይድ ሬዚን ፓውደር በግልጽ በሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከአክሲዮን ማህበሩ የግዥና ፋይናንስ መምሪያ በሥራ ሰዓት መወሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው::

ተ ጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በኤንቨሎፕ በማሸግ ከሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ. ም. 8:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ. ም. በ8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8 ፡30 ሰዓት ይከፈታል፡ ፡

አክሲዮን ማህበሩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡-0114 42 1233

አዲስ አበባ

ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012

Deadline: July 2, 2020


© walia tender

Report Page