LIFE-TV
BEKYJALIFE-TV Internet TV ነው ጥቅሙም ያለምን የዲሽ ሰሀን በኢንተርኔት ብቻ 1 አመት በነፃ Ethioshare ለሚጠቀሙ 7600HD, Smart እና 7700HD Smart አዲስ ረሲቨሮች ብቻ Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን ያለምንም ዲሽ መጠቀም የሚያስችለን IPTV System በተለይ LIFE-TV ከሌከላው IPTV የሚለየው ምንም አይነት ክፍያ መክፈል ሳይጠበቅባችሁ በነፃ ማሳየቱ ብቻ ሳይሆን ሰርቨሩ ለእኛ ሀገር ቅርብ ስለሆነ እንደሌላው IPTV ሳይቆራረጥ በፍጥነት እና በጥራት መስራቱ ነው ማለትም እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ስለሆነ ተመራጭ ነው
"LIFE-TV internet TV" LIVE የሳተላይት ቻናሎችን ከማሳየቱ በተጨማሪ VOD (Video On Demand) አለው ይሔም ማለት
- Movies
- Television shows
- Documentaries
- Educational videos
- Corporate training materials
- Sports clips
Streaming Service የያዘ ስለሆነ የፈለግናቸውን የአሜሪካ Box Office ፊልሞችን የቲቪ ሾው ወዘተ በፈለግናቸው ሰአት ከፍተን ማየት ያስችለናል
Ethio Share ሪሲቨሮች ማለት ከታች የተዘረዘሩት ናቸው
🍭GOLDSTAR 7600HD SMART
☕GOLDSTAR 7700HD SMART


