ICT SL FR TX CTR OT የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
በመጀመሪያ ደረጃ የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2013
የፈዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት በ2013 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ
የስልከ ዝርጋታ (VOIP Telephone system with LAN installation
አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣
አላቂ የጽዳት እቃ፣
ቋሚ የቢሮ እቃ፣
የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣
የታሸገ ውሃ 1/2 ሊትር፣
የተለያዩ መጽሀፍት፣
የአገልግሎት ግዥ በሀገር ውስጥ የግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች
1.በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ (PPA)
2በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያላቸው
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4 የማይመለስ ብር 100 (አንድ ሙቶ ብር) በመክፈል በአማርኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203 በመቅረብ ይህ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሠዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
5 ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ይበረታታሉ ሆኖም ግን የጨረታ ሰነዱን በነፃ ማግኘት የሚችሉት ካቋቋማቸው አካል ተግቢውንና የተሟላ ማስረጃ ሲያቀርቡ ብቻ ነው፡፡
6 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከታወቁ ባንኮች በተረጋገጠ የሚሰጥ ሲፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴከኒክ ዶከመንት ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7 የጨረታ ማስከበሪያ መጠንና ጨረታው የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን
8. ተጫራቾች ሊሳተፉ በተሳተፉባቸው ሎቶች በተለያዩ በታሸገ ፖስታዎች የቴክኒካል ዶክመንት እና ፋይናንሻል ዶክመንት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም በዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
10. የጨረታው ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ቀን 60 (ስልሳ) የስራ ቀናቶች ይሆናል፡፡
11. ፍርድ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
በስ.ቁ -0118-97-47-03/011-72-39 48
የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
__________________
Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013
Deadline:መስከረም 29/2013
__________________
© walia tender