Hold My Hand ጉብኝት
AAECMY Youth Announcementsቅዳሜ ጥቅምት 20፣ 2014 ዓ.ም. በወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን አዘጋጅነት በሆልድ ማይ ሀንድ (Hold My Hand) የበጎ አድራጎት ማዕከል ባደረግነው ጉብኝት የጨዋታ፣ ዝማሬ እንዲሁም መልካም የትውውቅ ጊዜ አሳልፈናል። በጉብኝቱ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
ቅዳሜ ጥቅምት 20፣ 2014 ዓ.ም. በወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን አዘጋጅነት በሆልድ ማይ ሀንድ (Hold My Hand) የበጎ አድራጎት ማዕከል ባደረግነው ጉብኝት የጨዋታ፣ ዝማሬ እንዲሁም መልካም የትውውቅ ጊዜ አሳልፈናል። በጉብኝቱ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።