Haraj hibret xcg excav9

Haraj hibret xcg excav9


ሕብረት ባንክ አ . ማ . ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ በመገናኛ ቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረቦ የተመለከተወን ማሽነሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ወይም 98/96 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሕብረት ባንክ አ.ማ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 12፥2012 አ.ም



የሐራጅ ደንቦች፣

ተጫራቶች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በባንከ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሠረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎችና አለያvች ብቻ ናቸው፡፡
ሽያጩ የሚካሄደው የመያዣው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነወ፡፡
የተጫራቶች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ወይም ከሕግ አገልግሎት ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታከለና ግብሮችን የጨረታው አሸናፊ/ገርው ይከፍላል፡፡
ማሽነሪው ከቀረጥ ነፃ ወደ አገር ውስጥ የገባ በመሆኑ ተመሳሳይ የቀረጥ ነፃ መብት ካለው ተጫራች ወጪ የሆነ ተጫራች የሐራጁ አሸናፊ ቢሆን መንግስት ከማሽነሪው የሚፈልገውን ቀረጥ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ማሽነሪው እስከ የካቲት 2 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የእርጅና ቅናሽ ተደርጎ የብር 903,254.03 (ዘጠኝ መቶ ሶስት ሺ ሁለት መቶ ሃምሳ አራት ብር) ከዜሮ ሶስት ሳንቲም ቀረጥና ታክስ ይፈለግበታል፡፡
ባንኩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር (ሕግ አገልግሎት መምሪያ 011-4-70-03-15/47/69) ወይም (0116670121/0063 መገናኛ ቅርጫፍ) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ሕብረት ባንክ አ. ማ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020


© walia tender


የሀራጅ ማስታወቂያዎችን በዚህ መልክ በቴሌግራም በየእለቱ መከታተል ይፈልጋሉ?

ለአንድ ሳምንት በነጻ የሙከራ ጊዜ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ


ያግኙን

ስልክ +251919415260
          +251942125616
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ባንኮክ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ. 076

ዋልያ ቴንደር
#ጨረታን_በቴሌግራም!

Report Page