Haraj dbe28

Haraj dbe28


የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ከዚህ በታች ስሙ የተጠቀሰውን ተበዳሪ ከባንኩ በብድር በወሰዱትና ወቅቱን ጠብቀው ተመላሽ ባላደረጉት ገንዘብ ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በዘለቄታው የተረከበውን የመያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በድርድር በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት ይቻላል፡፡

ተ.ቁ
1

የተበዳሪው ስም

ማጂድ ናዲ አቡሲዶ እግሪካልቸር ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የሚሸጠው ንብረት ዓይነት

የእንጆሪ እርሻ ልማት ድርጅት ከነሙሉ መሣሪያዎች

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሆለታ ከተማ ቢርቢርሳ ቀበሌ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር
4 ሄክታር

ጨረታ መነሻ ዋጋ

ብር 9,713, 100.45

የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ.ም ጠዋት 4፡00

የጨረታው ደረጃ

2ኛ ድርድር

መግለጫ

ለድርጅቱ መጀመሪያ የተሰጠው መሬት28 ሄክታር ሲሆን ከዚህ ውስጥ መንግስት በአሁኑ ጊዜ 4ሄከታር ብቻ ለድርጅቱ የፈቀደ ሲሆን ቀሪውን ወደ መሬት ባንክ መልሷል።

በመሆኑም ባንኩ በሚያቀርበው መረጃ መሠረት ገዥው ካርታ የሚያሰራይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡ 1. ንብረቱን ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የንብረቱን መነሻ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማስያዝ
የሚገዙትን ንብረት ፤የሚገዙበትን ዋጋ ፤ስምና አድራሻውን በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማስያዝ በሰም
በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ በባንኩ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቢሮ 2 ኛ ፎቅ ለዚሁ
ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ 17 ቀን 2012 ዓ . ም ከቀኑ 10 ፡ 00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራቀናት ማስገባት አለባቸው፡
፡ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ( ተጫራቾች ባይገኙም ) ሰኔ 18
ቀን 2012 ዓ . ም ጠዋት 4 ፡ 00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
2. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ የሚታሰብ የ 5 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ይከፍላል፡፡
3. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቶች ያሸነፉበትን ቀሪውን ገንዘብ እና 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ (AT) በ 15 ተከታታይ
የስራ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፍል ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ባይከፍል ለጨረታው ማስከበሪያነት
ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
4. የባንኩን የብድር መስፈርት የሚያሟላ ተጫራች ንብረቶችን በብድር የመግዛት ጥያቄ ለባንኩ ማቅረብና ያሸነፉበትን ዋጋ 15
በመቶ በቅድሚያ መክፈል ይጠበቅበታል።
5. የጨረታው አሸናፊ ያስያዘው ገንዘብ በግዥው ዋጋ ላይ ሲታሰብለት ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ
ይመለስላቸዋል፡፡

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም። ጨረታን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማብራሪያ፡ - በስልክ ቁጥር 011-557-72-88/011-552-80-73 በግንባር የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ዲስትሪክት
ሾንጌ ሕንጻ 2 ኛ ፎቅ ካዛንቺስ ከመብራት ሀይል ፊት ለፊት በመገኘት መረዳት ይቻላል፡፡በተጨማሪም ፕሮጀክቱን በአካል
ለመጎብኘት ፍላጎት ያለው ግለሰብ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ቀጠሮ ማስያዝና መጎብኘት ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ዲስትሪክት


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 11 ቀን 2012
Deadline: May 24, 2020


© walia tender

Report Page