Har zemen bank1

Har zemen bank1

Walia Tender ADMIN3

ለመጀመሪያ ጊዜ
የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመስከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሐራጅ ደንቦች

ተጫራቶች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ 1/4 ( አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል ፡፡
ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡
ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል ፡፡አሸናፊው ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15% VAT(ተእታ) የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
የሐራጅ ሂደት ከተጀመረ በኋላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፡፡
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ ማስክ አድርጎ መገኘት ግዴታ አለበት፡፡
ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካዛንችስ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ስምንተኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡
ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቶች ቤቱን መጎብኘት ይችላሉ፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6686215/16 ወይም 0911152490 ወይም 096839930 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ዘመን ባንክ አ. ማ


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: July 1, 2020


© waliabtender

Report Page