Har used rev141jigjiga5

Har used rev141jigjiga5

ADMIN 3 SELAMAWIT

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ

የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፤
የቤት ማሰዋቢያ እቃዎች፣
ስፔርፓርት፣
ሞባይሎች፣
የተለያዩ አልባሳት፤
የህንፃ መሳሪያዎች፤
የቤት መገልገያ እቃዎች ካሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በቀን 28/9/2012 ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ቅ/ጽ/ቤቱ ይገልፃል።

በጨረታው ሳይ ስመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች:

የዘርፍ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብ የከፈለ እንዲሁም የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ።
በጨረታው ለእቃው አምስት ፐርሰንት(5%) CPO ማስያዝ ይኖርበታል።
ተጫራቹ ለየአንዳንዱ ዕቃዎች የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ እራሱ ያቀርባል።
ተጫራቹ በጨረታው አሽንፎ የገዛውን ዕቃዎች ወዲያውኑ ከፍሎ በአምስት ቀን የሚረከብ መሆን አለበት።
ዕቃዎቹን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ በአምስት ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው ሲፒኦ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
በጨረታው ያላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል።
ማንኛውም ተጫራች ዕቃዎቹን ካሸነፈ በኋላ ከጅጅጋ ውጭ ለማጓጓዝ ከፈልጉ እንደቦታው ርቀት በቀነ ገደብ መሸኛሊሰጣቸው ይችላል።

ተጫራቹ የተለያዩ እቃዎችን አሽንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ መ/ቤቱ ኃላፊነት አይወስድም
ጨረታው የሚካሄዳው በ3/10/2012 ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰዓት በመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።

NB.1 አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ።

2. የ2012 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ይዛችሁ እንድትቅርቡ እናስታውቃለን፡፡

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅጅጋ ቅ / ጽ / ቤት


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012
Deadline: June 10, 2020


© walia tender

Report Page