Har hibret bank 331

Har hibret bank 331


ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣ ሕብረት ባንክ አ. ማ.

የሐራጅ ማስታወቂያ

UNITED BANK S.C.



ሕብረት ባንክ አ.ማ. በካቴድራል ቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን በአንድ ካርታ ላይ በመሰራት ላይ ያሉ የመጋዘን እና የቢሮ ህንፃዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡

የሐራጅ ደንቦች ፦

ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋ ጋ አንድ አራተኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ( ሲፒኦ) ብቻ በ ማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሽንፈስበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡

በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡

በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸው፡፡

የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደው የመያዣው ንብረት በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው::

የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ ሰላሳ (30) ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ ይካሄድም፡፡


የሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከሕብረት ባንክ አ.ማ. መተማ ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታዉ ቀን ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ግዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር /የጨረታው አሸናፊ/ ገዥው ይከፍላል፡፡
ባንኩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0583-31-05-54/55/12 96 መተማ ቅርንጫፍ ወይም 111 55 99 27/93/96 81 ካቴድራል ወይም 0114-70 03 15/69/47 ሕግ አገልግሎት መምሪያ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ አ. ማ


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 22 ቀን 2012

Deadline: July 7, 2020


© walia tender

Report Page