Har abyssinia bank 23

Har abyssinia bank 23

Walia Tender

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ሰሚገኝበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል::

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ % ( አንድ አራተኛ) በባንክ በ ተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ::

የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃለው ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል::
ተበዳሪውና መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ ሰሌሉበት ይካሄዳል:: የጨረታው አሸናፊ በሚገዙት ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብርና ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያዎች ካሉ የመክፈል ግዴታ አለበት ::
ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል::

የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉባቸው ንብረቶች 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልባቸው ከሆነ ይከፍላል::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 54 67 37/36 ወይም አ. አ በመደወ ል መጠየቅ ይቻላል::

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ




Posted: ሪፖርተር ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: July 10, 2020


© walia tender

Report Page